ሆሴዕ 10:5 NASV

5 በሰማርያ የሚኖረው ሕዝብ፣በቤትአዌን ስላለው የጥጃ ጣዖት ይፈራል፤ሕዝቡም ያለቅስለታል፤በክብሩ እጅግ ደስ ያላቸው ሁሉ፣አመንዝራ ካህናትም እንደዚሁ ያለቅሱለታል፤በምርኮ ከእነርሱ ተወስዶአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 10:5