ሆሴዕ 10:4 NASV

4 ከንቱ ተስፋ ይሰጣሉ፤በሐሰት በመማል፣ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤ስለዚህም ፍርድ፣በዕርሻ ውስጥ እንደሚገኝ መርዛማ ዐረም ይበቅላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 10:4