ሆሴዕ 11:8 NASV

8 “ኤፍሬም ሆይ፤ እንዴት እጥልሃለሁ?እስራኤል ሆይ፤ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ?እንዴት እንደ አዳማ አደርግሃለሁ?እንዴትስ እንደ ሲባዮ እፈጽምብሃለሁ?ልቤ በውስጤ ተናወጠ፤ምሕረቴም ሁሉ ተነሣሥቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 11:8