ሆሴዕ 11:9 NASV

9 የቊጣዬን መቅሠፍት አላመጣም፤ተመልሼም ኤፍሬምን አላጠፋም፤እኔ በመካከላችሁ ያለሁ ቅዱስ አምላክ ነኝ እንጂ፣ሰው አይደለሁምና፣በቊጣ አልመጣም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 11:9