ሆሴዕ 13:3 NASV

3 ስለዚህ እንደ ማለዳ ጉም፣ፈጥኖ እንደሚጠፋ የጧት ጤዛ፣ከዐውድማ እንደሚጠረግ ዕብቅ፣በመስኮትም እንደሚወጣ ጢስ ይሆናሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 13:3