ሆሴዕ 2:5 NASV

5 እናታቸው አመንዝራ ነች፤በውርደትም ፀንሳቸዋለች፤እርሷም፣ ‘እንጀራዬንና ውሃዬን ይሰጡኛል፤ሱፌንና የሐር ልብሴን፣ ዘይቴንና መጠጤን ይሰጡኛል፤ስለዚህ ውሽሞቼን ተከትዬ እሄዳለሁ’ አለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 2:5