ሆሴዕ 2:7 NASV

7 ውሽሞቿን ተከትላ ትሄዳለች፤ ነገር ግን አትደርስባቸውም፤ትፈልጋቸዋለች፤ ሆኖም አታገኛቸውም።ከዚያም እንዲህ ትላለች፤‘ወደ ቀድሞ ባሌ እመለሳለሁ፤የፊተኛው ኑሮዬ ከአሁኑ ይሻለኛልና።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 2:7