ሆሴዕ 4:1 NASV

1 በምድሪቱ በምትኖሩ በእናንተ ላይ እግዚአብሔር የሚያቀርበው ክስ ስላለው፣እናንት እስራኤላውያን ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤“ታማኝነት የለም፤ ፍቅርም የለም፤እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድሪቱ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 4:1