ሆሴዕ 3:5 NASV

5 ከዚያ በኋላ እስራኤላውያን ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በመጨረሻውም ዘመን በመንቀጥቀጥ ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 3:5