ሆሴዕ 9:6 NASV

6 ከጥፋት ቢያመልጡም እንኳ፣ግብፅ ትሰበስባቸዋለች፤ሜምፎስም ትቀብራቸዋለች።የብር ሀብታቸውን ዳዋ ያለብሰዋል፤ድንኳኖቻቸውም እሾኽ ይወርሰዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሆሴዕ 9:6