ሚልክያስ 1:13 NASV

13 ደግሞም፣ ‘ይህ ድካም ነው’ በማለት በንቀት ጢቅ አላችሁበት ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።“በቅሚያ የመጣውን፣ አንካሳውንና የታመመውን እንስሳ ቊርባን አድርጋችሁ ስታቀርቡ ከእጃችሁ መቀበል ይገባኛልን?” ይላል እግዚአብሔር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 1:13