ሚልክያስ 2:15 NASV

15 እግዚአብሔር አንድ አላደረጋቸውምን? በሥጋም በመንፈስም የእርሱ ናቸው። ለምን አንድ አደረጋቸው? ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ዘር ይፈልግ ስለ ነበር ነው። ስለዚህ በመንፈሳችሁ ራሳችሁን ጠብቁ፤ ከወጣትነት ሚስታችሁም ጋር ያላችሁን ታማኝነት አታጓድሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:15