ሚልክያስ 2:16 NASV

16 “ፍችን እጠላለሁ” ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፤ ልብሱን በግፍ ድርጊት የሚሸፍነውንም ሰው እጠላለሁ” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።ስለዚህ በመንፈሳችሁ ራሳችሁን ጠብቁ፤ ታማኝነታችሁም አይጓደል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:16