ሚልክያስ 2:17 NASV

17 እግዚአብሔርን በቃላችሁ አታክታችሁታል።እናንተም፣ “ያታከትነው እንዴት ነው?” ትላላችሁ?“ክፉ የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነው፤ እርሱም በክፉዎች ደስ ይለዋል” ወይም “የፍትሕ አምላክ ወዴት ነው?” በማለታችሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 2:17