ሚልክያስ 3:1 NASV

1 “እነሆ፤ በፊቴ መንገድ እንዲያዘጋጅ መልእክተኛዬን እልካለሁ፤ የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ ቤተ መቅደሱ ይመጣል፤ ደስ የምትሰኙበትም የቃል ኪዳኑ መልእክተኛ ይመጣል” ይላል እግዚአብሔር ጸባኦት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 3:1