ሚልክያስ 3:2 NASV

2 እርሱ የሚመጣበትን ቀን ማን ሊቋቋመው ይችላል? በሚገለጥበትስ ጊዜ በፊቱ መቆም የሚችል ማን ነው? እርሱ እንደ አንጥረኛ እሳት ወይም እንደ ልብስ አጣቢ ሳሙና ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚልክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚልክያስ 3:2