ሚክያስ 1:1 NASV

1 በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ወደ ሞሬታዊው ወደ ሚክያስ የመጣው የእግዚአብሔር ቃል፣ ስለ ሰማርያና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው ራእይ ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:1