ዮናስ 4:11 NASV

11 ታዲያ፣ እኔ ቀኝና ግራቸውን ለይተው መናገር የማይችሉ፣ ከአንድ መቶ ሃያ ሺህ በላይ ሰዎችና አያሌ እንስሶች ለሚኖሩባት ለታላቋ ከተማ ለነነዌ ማዘን አይገባኝምን?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 4:11