ሚክያስ 1:16 NASV

16 ደስ ለምትሰኙባቸው ልጆቻችሁ፣በሐዘን ራሳችሁን ተላጩ፤ራሳችሁን እንደ አሞራ ራስ ተመለጡት፤ከእናንተ በምርኮ ይወሰዳሉና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:16