ሚክያስ 2:1 NASV

1 ክፉ ለመሥራት ለሚያቅዱ፣በመኝታቸው ሳሉ ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው!ሲነጋ በማለዳ ይፈጽሙታል፤የሚያደርጉበት ኀይል በእጃቸው ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 2:1