8 በዚህ ምክንያት አለቅሳለሁ፤ ዋይ ዋይም እላለሁ፤ባዶ እግሬንና ዕርቃኔን እሄዳለሁ፤እንደ ቀበሮ አላዝናለሁ፤እንደ ጒጒትም አቃስታለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:8