ሚክያስ 1:7 NASV

7 ጣዖቶችዋ ሁሉ ይሰባበራሉ፤ለቤተ መቅደሷ የቀረበው ገጸ በረከት በእሳት ይቃጠላል፤ምስሎችዋን ሁሉ እደመስሳለሁ፤ገጸ በረከቷን በዝሙት አዳሪነት እንደ ሰበሰበች ሁሉ፣አሁንም ገጸ በረከትዋ የዝሙት አዳሪነት ዋጋ መቀበያ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:7