ሚክያስ 1:6 NASV

6 “ስለዚህ ሰማርያን የፍርስራሽ ክምር፣ወይን የሚተከልባትም ስፍራ አደርጋታለሁ፤ድንጋዮቿን ወደ ሸለቆ አወርዳለሁ፤መሠረቷንም ባዶ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:6