5 ይህ ሁሉ የሚሆነው ስለ ያዕቆብ በደል፣ስለ እስራኤልም ቤት ኀጢአት ነው።የያዕቆብ በደል ምንድን ነው?ሰማርያ አይደለችምን?የይሁዳስ የኰረብታ መስገጃ ምንድን ነው?ኢየሩሳሌም አይደለችምን?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 1:5