11 ሐሰተኛና አታላይ ሰው መጥቶ፣‘ስለ ብዙ የወይን ጠጅና ስለሚያሰክር መጠጥ ትንቢት እነግራችኋለሁ’ ቢል፣ለዚህ ሕዝብ ተቀባይነት ያለው ነቢይ ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 2:11