12 “ያዕቆብ ሆይ፤ በእርግጥ ሁላችሁንም እሰበስባለሁ፤የእስራኤልንም ትሩፍ በአንድነት አመጣለሁ፤በጒረኖ ውስጥ እንዳሉ በጎች በመሰማሪያ ላይ እንዳለ መንጋ በአንድነትእሰበስባቸዋለሁ፤ቦታውም በሕዝብ ይሞላል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 2:12