ሚክያስ 3:6 NASV

6 ስለዚህ ሌሊቱ ያለ ራእይ፣ጨለማውም ያለ ንግርት ይመጣባችኋል፤በነቢያት ላይ ፀሐይ ትጠልቅባቸዋለች፤ቀኑም ይጨልምባቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 3:6