1 በመጨረሻው ዘመን፣ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተራራ፣ከተራሮች ልቆ ይታያል፤ከኰረብቶች በላይ ከፍ ይላል፤ሕዝቦችም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 4:1