ሚክያስ 4:2 NASV

2 ብዙ አሕዛብ መጥተው እንዲህ ይላሉ፤“ኑ፤ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፣ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንሂድ፤በመንገዱ እንድንሄድ፣መንገዱን ያስተምረናል።”ሕግ ከጽዮን ይመጣል፤ የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 4:2