7 የያዕቆብ ትሩፍ፣በብዙ አሕዛብ መካከል ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሚወርድ ጠል፣በሣር ላይ እንደሚጥል ካፊያ፣ሰውን እንደማይጠብቅ፣የሰውንም ልጆች ተስፋ እንደማያደርግ ሰው ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 5:7