ሚክያስ 5:6 NASV

6 የአሦርን ምድር በሰይፍ፣የናምሩድን ምድር በተመዘዘ ሰይፍ ይገዛሉ፤አሦራዊው ምድራችንን ሲወር፣ዳር ድንበራችንን ሲደፍር፣እርሱ ነጻ ያወጣናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 5:6