ሚክያስ 7:10 NASV

10 ጠላቴም ታያለች፤ኀፍረትንም ትከናነባለች፤“አምላክህ እግዚአብሔር የት አለ?”ያለችኝን፣ዐይኖቼ ውድቀቷን ያያሉ፤አሁንም እንኳ፣እንደ መንገድ ጭቃ ትረገጣለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:10