ሚክያስ 7:9 NASV

9 እርሱን ስለ በደልሁ፣እስኪቆምልኝእስኪፈርድልኝም ድረስ፣ የእግዚአብሔርን ቊጣ እቀበላለሁ፤እርሱ ወደ ብርሃን ያወጣኛል፤እኔም ጽድቁን አያለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 7:9