ማሕልየ መሓልይ 3:5 NASV

5 እናንት የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት፤ራሱ እስኪፈልግ ድረስ፣ፍቅርን እንዳታስነሡት ወይም እንዳትቀሰቅሱት፣በሚዳቋና በሜዳ ዋልያ አማጥናችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 3:5