ማሕልየ መሓልይ 3:6 NASV

6 ከከርቤና ከዕጣን፣ከነጋዴም ቅመማ ቅመም ሁሉ በተዘጋጀ ሽቱ፣መዐዛዋ የሚያውድ፣እንደ ጢስ ዐምድ ከምድረ በዳ የምትዋጣው ይህች ማን ናት?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 3:6