ማሕልየ መሓልይ 5:1 NASV

1 እኅቴ ሙሽራዬ፣ ወደ አትክልት ቦታዬ መጥቻለሁ፤ከርቤዬን ከቅመሜ ጋር ሰብስቤአለሁ፤የማር እንጀራዬን ከነወለላው በልቻለሁ፤ወይኔንና ወተቴንም ጠጥቻለሁ።ወዳጆች ሆይ፤ ብሉ፤ ጠጡ፤እናንት ፍቅረኞች ሆይ፤ እስክትረኩ ጠጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 5:1