ማሕልየ መሓልይ 4:16 NASV

16 የሰሜን ነፋስ ሆይ፤ ንቃ፤የደቡብም ነፋስ ሆይ፤ ና!መዐዛው ያውድ ዘንድ፣በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ፤ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባ፤ምርጥ ፍሬዎቹንም ይብላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማሕልየ መሓልይ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማሕልየ መሓልይ 4:16