ሰቆቃወ 2:13 NASV

13 የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፤ ስላንቺ ምን ማለት እችላለሁ?ከምንስ ጋር አወዳድርሻለሁ? ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ ሆይ፤አጽናናሽ ዘንድ፣በምን ልመስልሽ እችላለሁ?ቍስልሽ እንደ ባሕር ጥልቅ ነው፤ማንስ ሊፈውስሽ ይችላል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 2:13