ሶፎንያስ 2:11 NASV

11 እግዚአብሔር የምድሪቱን አማልክትሁሉ በሚደመስስበት ጊዜ፣በእነርሱ ዘንድ የተፈራ ይሆናል፤በየባሕሩ ጠረፍ የሚኖሩ ሕዝቦች፣እያንዳንዳቸው በያሉበት ሆነው ለእርሱ ይሰግዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 2:11