ሶፎንያስ 2:15 NASV

15 ተዘልላ የኖረች፣ደስተኛዪቱ ከተማ ይህች ናት፤እርሷም በልቧ፣“እኔ ብቻ ነኝ፤ ከእኔ በቀር ማንም የለም” ያለች፣ታዲያ እንዴት የዱር አራዊት የሚመሰጉባት፣ባድማ ሆና ቀረች?በአጠገቧ የሚያልፉ ሁሉ፣ያፌዙባታል፤ እጃቸውንም በንቀት ያወዛውዙባታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 2:15