ሶፎንያስ 2:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3እናንት የምድር ትሑታን ሁሉ፣ትእዛዙን የምትፈጽሙ፣ እግዚአብሔርን እሹ፤ጽድቅንና ትሕትናን ፈልጉ፤ በእግዚአብሔር የቊጣ ቀን፣ትሰወሩ ይሆናል።

ሶፎንያስ 2:3 — NASV