ሶፎንያስ 3:13 NASV

13 የእስራኤል ትሩፋን ኀጢአት አይሠሩም፤ሐሰትም አይናገሩም፤በአንደበታቸውም ተንኰል አይገኝም።ይበላሉ፤ ይተኛሉ፤የሚያስፈራቸውም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 3:13