ሶፎንያስ 3:15 NASV

15 እግዚአብሔር ቅጣትሽን አስወግዶታል፤ጠላቶችሽን ከአንቺ መልሶአል፤የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው፤ከእንግዲህ ወዲያ አንዳች ክፉ ነገር አትፈሪም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 3:15