ሶፎንያስ 3:8 NASV

8 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለዚህ እስከምፈርድበት ቀን ድረስጠብቁኝ፤አሕዛብን ላከማች፣መንግሥታትን ልሰበስብ፣መዓቴንና ጽኑ ቊጣዬን፣በላያቸው ላፈስ ወስኛለሁ፤በቅናቴ ቍጣ እሳት፣መላዋ ምድር ትቃጠላለችና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሶፎንያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሶፎንያስ 3:8