አሞጽ 1:11 NASV

11 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የኤዶም ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም፤ርኅራኄን በመንፈግ፣ወንድሙን በሰይፍ አሳዶታልና፤የቊጣውንም ነበልባል ሳይገድብ፣መዓቱን ሳያቋርጥ አውርዶበታልና፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 1:11