አሞጽ 1:9 NASV

9 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ስለ ሦስቱ የጢሮስ ኀጢአት፣ይልቁንም ስለ አራቱ፣ ቊጣዬን አልመልስም።የወንድማማችነትን ቃል ኪዳን በማፍረስ፣ሕዝቡን ሁሉ ማርካ ለኤዶም ሸጣለችና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 1:9