አሞጽ 3:12 NASV

12 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እረኛ ከአንበሳ መንጋጋ፣ሁለት የእግር ዐጥንት ወይም የጆሮ ቍራጭ እንደሚያድን፣እንዲሁም በሰማርያ በዐልጋቸው ጫፍ ላይ፣በደማስቆም በምንጣፋቸው ላይ የተቀመጡ፣እስራኤላውያን ይድናሉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 3:12