አሞጽ 4:1 NASV

1 እናንተ በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ የባሳን ላሞች፣ድኾችን የምትጨቁኑና ችግረኞችን የምታስጨንቁ፣ባሎቻችሁንም፣ “መጠጥ አቅርቡልን”የምትሉ ሴቶች ይህን ቃል ስሙ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 4:1