አሞጽ 5:22 NASV

22 የሚቃጠል መሥዋዕትና የእህል ቊርባን ብታቀርቡልኝም፣እኔ አልቀበለውም፤ከሰቡ እንስሶቻችሁ የኅብረት መሥዋዕት ብታቀርቡልኝም፣እኔ አልመለከተውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 5:22