አሞጽ 5:5 NASV

5 ቤቴልን አትፈልጉ፤ወደ ጌልገላ አትሂዱ፤ወደ ቤርሳቤህም አትሻገሩ፤ጌልገላ በእርግጥ ትማረካለች፤ቤቴልም እንዳልነበረች ትሆናለችና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 5:5